"... ይህ መተዳደሪያ ደንብ የዕድሩ ሕጋዊ ሰነድ ነው። ሕጉ እንዲከበር የሚያግዝና የሥራ ማስፈጸም አገልግሎት የሚያከናውን ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል። የጽሕፈት ቤቱ አባላት ኃላፊነትን ተረክበው ለማገልገል ሲነሱ ይህንን ደንብ የሥራ መመሪያቸው በማድረግ ነው። አባላትም እንዲሁ የዕድሩን ደንቦችና ሕጎች አውቀውና አክብረው መገኘት ይኖርባቸዋል። የዕድሩ ዓላማ ፈሩን ሳይለቅ የሚሄደውና የታለመውን ግብ የሚመታው የመተዳደሪያ ደንቡን አክብረን ስንሰራ ነው።..."

ሙሉ ሕገ ደንቡን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ !!
Misc Documents